✅ ለመጪው ኤርድሮፕ ማዘጋጀት አለብን ብዬ የማስበው በተለይ ዌብሳይት ላይ ለሚሰሩ ኤርድሮፖች
💩 ETH = የ10$
🔵 Base = የ10$
🌧 BNB = የ10$
🤣 Optimism = የ10$
🥶 POLYGON = የ10$
🚀 Arbitrum = የ10$
✅ በዋናነት እነዚህን ቶክኖች ከተለያዩ ኤክስቼንጆች ላይ ገዝታችሁ ወደ EVM ዋሌታችሁ like: Metamask ወይም OKX WEB3...ዋሌታችሁ ላይ ብትይዟቸው ሳትጨናነቁ ወደፊት ለሚመጡ የTestnet እና Mainnet ኤርድሮፖች ላይ ፈታ ብላችሁ On-chain Transaction የሚጠይቁ ፣ SWAP እና BRIDGE ማድረግ ፣ በተጨማሪም NFT Mint ማድረግ የመሳሰሉ Taskኦች ሲኖሩ ምንም ሳትቸገሩ መስራት ትችላላችሁ!
✅ ብዙ ጊዜ የዌብሳይት ኤርድሮፖፕ ልክ አሁን እንደመጡት ቴሌግራም ኤርድሮፖች አይደሉም! ለማይረባ token 1 እና ከዛ በላይ TON ክፈሉ እንደሚሉት አይደለም! በጣም ትንሽ Amount ያለው Token ነው ለTask የሚጠይቁት...
💰ለምሳሌ = 0.00003 Optimism
= 0.0000125 opBNB
በእኛ ሲመነዘር 1ብር ራሱ የማይሞላ ገንዘብ ነው የሚጠይቁት...ምክንያቱም ለBlockchain Gasfee ብቻ ነው የሚጠይቁት።
እዚህ ጋር ትንሽ ነገር invest አድርገን ወደፊት Rewardu አሪፍ ይሆናል!
@TechBamargna