Репост из: KMN
ፊ/ማ ብረሃኑ ጁላ እና ጃል ጫላ (ቼኩ ቬራ)፦
ፊ/ማርሻሉ ትላንት በተላለፈ ቃለመጥይቃቸዉ ላይ የአንድን ታጋይ ስም ጠረተዉ ሰለተጠለፉት የደምቢዶሎ ዩኒቨረሲቲ ሴት ተማሪዎች ሲያወሩ በሰማሁ ግዜ ከአራት አመት በፊት ጦራቸዉ ስሙን በጠሩት ታጋይ ላይ የፈፀመዉን አሰቃቂ ድረጊት አስታዉሼ እጅጉን አዘንኹ ተከዝኹ። አዎ የምሬን አምርሬ ይህን ሰረዓት እና ቅጥፈቶቹን ኮነንኩ ረገምኩት።
ፊልድ ማርሻሉ ጎንደሬዉ ያሉት ጃል ጫላ የዘመናችን ቼኩቬራ ነዉ! አዎ ታሪኩን ሰምታችሁ አረጋግጡ።
ጃል ጫላ በዘንድሮዉ ቋንቋ እናዉራ ካልን በብሔሩ የአማራ ተወላጅ ነዉ። ወለጋ ተወልዶ አድጎ የኦሮሞን ህዝብ ሰቆቃ እና መከራን እያየ ኖሯል። በስተመጨረሻም የኦሮሞ ልጆች በ OLA ስር ተደራጅተው በህባቸዉ ላይ ማብቂያ ያሌለዉን ስረዓትን መፋለም ሲጀምሩ ጃል ጫላ እኔን ምናገባኝ ብሎ እጆቹን አጣጥፎ አልተቀመጠም። ይልቁኑ እንደ ቼኩቬራ ሁሉ ከግፉዓን ጋር መሰለፍን መርጦ የኦሮሞ ታጋዮችን ተቀላቀለ። በቃ እንደ አንዱ የኦሮሞ ጨቁን ልጅ ለኦሮሞ ህዝብ አንድያ ነፍሱን እየተፋለመ መስዋዕት ለማድረግ ነፍጥ አንስቶ ግንባር ተሰለፈ። ይህ ነዉ ነዉ ቼኩቬራ ያስባለኝ። ቼኩስ ከፊደል ካስተሮ ጋር ተሰልፎ ከዚህ ጀብዱ የተለየ ኖሯልን?
ይህን በማድረጉ ግን አሰቃቂ ድረጊት በአዛዉንቶቹ ወላጆቹ ላይ ተፈፀመ። ሰኔ 5/2020 ምሽት ለጫላ ወላጅ ቤተሰቦች የመጨረሻ ምሽት ነበረች። የ75 እና 80 አመት እድሜ ባለፀጋዎቹ አቶ አሻግሬ ገበየሁ እና ወ/ሮ ፋንታዬ ዳኘ በቄለም ወለጋ አንፊሎ ወረዳ ሙጊ ከተማ ላይ ልጃችሁ የኦሮሞ ታጋዮችን ተቀላቀለ በማለት በቤታቸዉ ደጃፍ ላይ በጥይት እሩምታ አንድ ላይ ረ~ሸ~ኗቸዉ። ገድለዉም አልረኩም አስክሬናቸዉ እንዳይነሳ በማድረግ ሰዉን እየተከላከሉ አረስክሬናቸዉ በተገደሉበት ዉሎ እንዲያድር ተደርጎ በማግስቱ በልመና እና በሽማግልዎች አማላጅነት ነዉ አስክሬናቸዉ ተነስተዉ የተቀበሩት።
ይሄን ታሪክ ነዉ ዛሬ ኢታማዦር ሹሙ ያስታወሱኝ። በርግጥ እሳቸዉ የሚያሳስባቸዉ የአማራ ተወላጁ ጃል ጫላ ከኦሮሞ ታጋዮች ጋር መሰለፉ እንጂ ሰራዊታቸዉ በቄያቸዉ ስለገደሏቸዉ የጫላ ቤተሰቦች አይደለም። አንድ እድሜዉ ለአቅመ አዳም ደረሶ የራሱን የህይዎት መክሊት ስለተከለዉ ጫላ ምንም ሀላፊነት ያሌላቸዉ አድሜ የተጫጫናቸዉ ቤተሰቦቹ ለቁብ የሚበቃ ትዝታም ሆነ በማምሻቸዉ ዘመናት ህይዎታቸዉን በጥይታቸዉ የነጠቋቸዉ ሁለቱ ለፊልድ ማርሻሉ ቁስ ናቸዉ።
እያንዳንዱን ግድያ በዚህ ሁኔታ የሚፈፅምን ሰራዊት እየመሩ ነዉ እንግዲህ ዛሬ እሳቸዉ ንፁኅ ሆነዉ ጎንደሬዉ ጫላ የሸኔ አመራር ለማለት የበቁት። ክቡርነቶ ሆይ እኚህ በሀገሪቱ ጠብ-አንጃ አንስቶ የሚዋጋዎትን ተፋላሚዎች እኮ የፈጠረዉ እንዲህ አይነቱ አሰቃቂ አና አሰዛኙ የርሶ ሰራዊት ድርጊት ነዉ። አናም ሀያሉ ፊልድ ማርሻል ሆይ እረሶ የሰዉን ቤተሰብ እያስፈጁ እንዴት ታጋዮችን ለማሸነፍ የሚጥሩት እና እራሶትን እንደ አዳኝ የሚቆጥሩት?
የዛን ግዜ የሰራነዉ የጃል ጫላ ቤተሰቦች እልቂት ታሪክ ከስር ተያይዟል።
https://www.facebook.com/share/YdmuzDfLMiygbF3g/?mibextid=WC7FNe