የኦሎምፒክ ባለድል አትሌቶችና የተለያዩ አካላት በጉለሌ እጽዋት ማዕከል የአረንጓዴ ዓሻራቸው አኑረዋል።
በመርኃ ግብሩ የኦሎምፒክ ባለድል አትሌቶች፣ የተለያዩ ብዙኃን መገናኛ ጋዜጠኞች፣ አርቲስቶች እና የዲጂታል ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ተሳትፈዋል።
የችግኝ ተከላውን ያካሄዱት የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን “በአንድ ጀምበር የ600 ሚሊዮን ችግኝ” የተከላ ጥሪ ተከትሎ መሆኑም ተገልጿል።
👇👇
https://www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate/posts/pfbid0D6krkzJ8uYvkikWzuKuTn4h88W5PdA1SXJnrU9AYbeY8APFypwJdARTmPC9R5rrPl