የመጀመሪያው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በ1999 ዓ.ም በፌዴሬሽን ምክር ቤት አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ከተማ የተከበረ ሲሆን ከዚያ በኋላ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች እየተከበረ ቀጥሏል።
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የተከበሩባቸው ከተሞች እና መሪ ቃላት እንደሚከተለው ቀርቧል።
🇪🇹1ኛው “ሕገ-መንግስታዊ ቃል ኪዳን የአብሮነታችን መገለጫ ነው'' (አዲስ አበባ)
🇪🇹2ኛው “ልዩነታችን ውበታችን፤ ውበታችን አንድነታችንና ጥንካሬያችን ነው'' (ሐዋሳ)
🇪🇹3ኛው “ዴሞክራሲያዊ አንድነታችንን በማጠናከር ልማታችንን እናፋጥናለን'' (በኦሮሚያ ክልል አዘጋጅነት አዲስ አበባ)
🇪🇹4ኛው “መቻቻል ለዴሞክራሲያዊ አንድነትና ልማት'' (በድሬዳዋ)
🇪🇹5ኛው “የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እጅ ለእጅ ተያይዘን የአገራችንን ሕዳሴ ወደማይቀለበስበት ደረጃ እናደርሳለን'' (በአዲስ አበባ)
🇪🇹6ኛው “ሕገ መንግስታችን ለብዝሃነታችን ለአንድነታችንና ለሕዳሴችን'' (መቐለ)
🇪🇹7ኛው “ብዙም አንድም ሆነን በመለስ ራዕይ በሕገ-መንግስታችን ለሕዳሴያችን'' (ባሕር ዳር)
🇪🇹8ኛው “ሕገ-መንግስታችን ለህዳሴያችን'' (ጅግጅጋ)
🇪🇹9ኛው “በሕገ-መንግስታችን የደመቀው ኢትዮጵያዊነታችን ለህዳሴያችን'' (አሶሳ)
🇪🇹10ኛው “የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ተሳትፎ ለላቀ እድገትና ትራንስፎርሜሽን'' (በጋምቤላ)
🇪🇹 11ኛው “ሕገ- መንግስታችን ለዲሞክራሲያዊ አንድነታችንና ለህዳሴያችን'' (ሐረር)
🇪🇹12ኛው "በሕገ-መንግስታችን የደመቀ ህብረ-ብሔራዊነታችን ለህዳሴያችን" (ሰመራ)
🇪🇹 13ኛ “በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጵያዊ አንድነት'' (አዲስ አበባ)
👇👇
https://web.facebook.com/share/p/1BV6wpQkPQ/