ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ከግል ሴክተሩ ሲጠበቅ ከመንግስት መጣ....
ከIMF ጋር የተደረገው የኢኮኖሚ ሪፎርም የሀገር ውስጥ ገቢ ማሳደግ እና የመንግስት ተቋማትን የፋይናንስ አቅም ማሳደግ የሚል ስምምነት አለበት።
የዚህን ስምምነት መሰረት ባደረገ መልኩ መንግስት የተቋማቱን የአገልግሎት ክፍያ እና ታሪፍ እያሻሻለ (ጭማሪ እያደረገ) ነው።
ለምሳሌ በሁለት ቀን ውስጥ.....
#ተሽከርካሪ (ከመስከረም 20 ጀምሮ)
#ኢትዮቴሌኮም (ከመስከረም 21 ጀምሮ)
#CBE ተጨማሪ እሴት ታክስ (ከመስከረም 21 ጀምሮ)
ከሪፎርም በኋላ የታሪፍ ጭማሪ የሚጠበቅ ቢሆንም በተከታታይ እና በከፍተኛ መጠን መሆኑ ያለውን አሉታዊ ጫና እንመልከት.....https://youtu.be/3dkRSrPslJs