የሰራተኞች ደሞዝ ደረጃ እና የድህነት ድንበር! ሰራተኛው ብቻውን፤ ሲያገባ እና ሲወልድ....
ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ለማስላት ዝቅተኛ የኑሮ ወጪ የሚሸፍን ክፍያ ማለት ነው! ይህ ዝቅተኛ የክፍያ ወለል ከቤተሰብ ብዛት እና ከመኖሪያ አካባቢ ጋር ትስስር አለው።
በዚህ ቪዲዮ የደሞዝተኛ መሪር የድህነት ወለል፤ መደበኛ የድህነት ወለል እና ልዝብ የድህነት ወለል ለማስላት የቤተሰቡ ገቢ እና በገቢው ይመገባል ተብሎ የሚጠበቀው የካሎሪ መጠን እንዴት ሊሰላ እንደቻለ እንመለከታለን....https://youtu.be/OGsZGInVY34