ትራምፕ ለብሪክስ አባል ሀገራት #ከፍተኛ ማስጠንቀቂያ ሰጡ!
የብሪክስ አባል ሀገራት ከአሜሪካ ዶላር ውጪ ለመገበያየት የራሳቸውን ገንዘብ ለመፍጠር እየሞከሩ ነው!
የብሪክስ አባል ሀገራት አዲስ መገበያያው ገንዘብ (ከዶላር ውጪ) መጠቀም የሚጀምሩ ከሆነ በአሜሪካ ገበያ ካለመግባት እስከ 100% ታሪፍ እንዲጣልባቸው ይደረጋል (ዶናልድ ትራምፕ)!
የብሪክስ አባል ሀገራት ማስተካካያ የማያደርጉ ከሆነ እና የትራምፕ ውሳኔ የሚተገበር ከሆነ ኢትዮጵያ የሚደርስ ተፅኖ አለው!
ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን ትንታኔ ተመልከቱ...https://youtu.be/ZYcn7D644ZQ