ገቢ እና ወጪን እንዴት እናስተዳድር? (የምኖረውን ልምዴን ልንገራችሁ)!
በህይወት እስካለን ድረስ ስለ ገቢያችንም ሆነ ስለወጪያችን ሁኔታ መስተካከልም ሆነ መበላሸት ዋናው ተጠያቂዎች እኛው ነን!
ገቢያችንን እና ወጪያችንን በምክንያታዊነት እንዴት መምራት እንደምንችል እና የፋይናንስ ነፃነትን ማረጋገጥ የሚቻልበትን ዘዴ ከተጠቀምኩበት ልምድ በመነሳት ላጋራችሁ!
የፋይናንስ ነፃነት ላይ መድረስ የምትፈልጉ እና የኑሮ ጫናን ለመቋቋም ለምትፈልጉ የሚከተለው ሃሳብ በትክክል ያግዛችኋል! ልታመሰግኑኝ ትችላላችሁ!https://youtu.be/ubMsX455BQA