የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የንግድ ባንኮች በሚሰጡት የብድር ጣሪያ ላይ አስቀምጦት የነበረው የ14% ገደብ ወደ 18% እንዲያድግ ወስኗል!
ንግድ ባንኮች ከብሔራዊ ባንክ የሚበደሩበት የፖሊሲ የብድር ጣሪያ በነበረበት 15% ይቀጥላል ተብሏል!
ይህ ውሳኔ በብዙ መለኪያ ተፅዕኖ ያለው ስለመሆኑ የሚከተለውን መረጃ ተመልከቱ....https://youtu.be/VMnfTXXZ8UE