የኢትዮጲያ ብሄራዊ ባንክ 3 የወለድ አይነት/ተመኖች ላይ ያለው ወቅታዊ መረጃ!
#ዝቅተኛ_የተቀማጭ_ገንዘብ_ወለድ_መጠን 7 በመቶ ነው! ይህም ማለት ባንክ ቤት ገንዘብ በቁጠባ ለሚያስቀምጡ የሚታሰበው የወለድ መጠን 7 በመቶ ነው፡፡
#የግምጃ_ቤት_ሰነድ_የወለድ_መጠን 15.17 በመቶ ነው! ይህም ማለት መንግስት የሚያቀርባቸውን የግምጃ ቤት ሰነዶች ለሚገዙ ተቋማት እና ግለሰቦች የክፍያ ወቅቱን ጠብቆ የሚታሰበው የወለድ መጠን 15.17 በመቶ ነው፡፡
#የብሔራዊ_ባንክ_የወለድ_ተመን 15 በመቶ ነው! ይህም ማለት ንግድ ባንኮች ከብሄራዊ ባንክ ብድር በፈለጉ ጊዜ ሲበደሩ ለብሄራዊ ባንኩ የሚከፍሉት ወይም የሚታሰብባቸው የወለድ መጠን 15 በመቶ ነው፡፡ የፖሊሲ ወለድ ተመን በመባል የሚታወቀው ይህ ወለድ የንግድ ባንኮች የብድር ወለድ የመነሻ ተመን ሆኖ ያገለግላል፡፡
#ለማስታወስ፦ የንግድ ባንኮች የብድር ወለድ በባንኮቹ እና በደንበኞች መካከል በድርድር የሚወሰን ነው።