2016 ምን አስተማራችሁ እናንተን ?
እኔን በጣም ብዙ ነገር
አብሮኝ የዋለ ሁሉ ጋደኛዬ እዳልሆነ
ታማኝ የሆንኩለት ሁሉ ታማኝ እዳልሆነ
የሳቀልኝ ሁሉ ወዳጄ እዳሎነ ተምራለሁ
ያገዝኳቸው ሰዎች አጥፊዬ እደሆነ ተምራለሁ
ከማንም በላይ ሰውን ማመን እደሌለብኝ ተምራለሁ
ብቻ ብዙ ነገር የሚያልፉ የማይመስሉ ከባድ ግዜያትን አሳይቶኝ ግን አልፋቸዋለሁ ብቻ ምን አለፋችሁ
ብዙ ነገር አሳልፋለሁ እናንተስ ?
2017 ያሰብነውን የምናሳካበት ደስተኛ የምኖንበት አመት ያድርግልን እደሚሆንም አትጠራጠሩ ይሆናል ።
መልካም አዲስ አመት