ባል እና ሚስት እንትን ሲፈልጉ በኮድ መግባባት ፈለጉ ከዛም ከዛም ኮዱን ልብስ እንጠብ በሚለው ተስማሙ በሌኛው ቀንም ሚስት ጓዳ ስራ እየሰራች ሳለ
ባል፦ ማሬ ዛሬ ልብስ አናጥብም እንዴ?
ሚስት፦ አሁን ስራ ይዣለው በኋላ ትለዋለች
ትንሽ ቆይታም
ሚስት፦ ሆዴ ላውንደሪ ማሽኑን ላስነሳው ነው ና እና ልብስ እንጠብ?
ባል፦ ባክሽ እኔ በእጄ አጥቤዋለው::
ባል፦ ማሬ ዛሬ ልብስ አናጥብም እንዴ?
ሚስት፦ አሁን ስራ ይዣለው በኋላ ትለዋለች
ትንሽ ቆይታም
ሚስት፦ ሆዴ ላውንደሪ ማሽኑን ላስነሳው ነው ና እና ልብስ እንጠብ?
ባል፦ ባክሽ እኔ በእጄ አጥቤዋለው::