የታሪኩ ሚስት በአገባት በአራተኛው ወር ወለደችና ...
ከዛ የታሪኩ ጓደኞች ሚስትህ እንዴት በ4 ወር ትወልዳለች ብለዉ ሲሳለቁበት ታሪኩ ሚስቱን በጥያቄ ያጣድፋት ጀመር
.
ታሪኩ ፡- አንቺ አጭበርባሪ እንዴት ዘጠኝ ወር ሳይሞላሽ ወለድሽ?
.
የታሪኩ ሚስት ፡- አንተ እኔን ካገባህ ስንት ወርህ ነው?
.
ታሪኩ ፡- አራት ወር ተኩል
.
የታሪኩ ሚስት ፡- እኔ አንተን ካገባሁ ስንት ወር ነው?
.
ታሪኩ ፡- አራት ወር ተኩል
.
የታሪኩ ሚስት ፡- አንድ ላይ ሲደመር ስንት ይሆናል?
.
ታሪኩ ፡- ዘጠኝ ወር
.
የታሪኩ ሚስት ፡- አሁንስ ገባህ?
.
ታሪኩ ፡- ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ በወንጀል ጠረጠርኩሽ.... ብሏት እቅፍ😂😅😁