Репост из: የ ቀልድ መንደር
ጠያቂ 🗣የማን ደጋፊ ኖት
ሼህ አላሙዲን 🗣የአርሰናል
አርሰናልን በጣም ነው የምወደው
ጠያቂ 🗣ታዲያ ለምን ገዝተው የኢትዮጵያን አየር መንገድ ደረታቸው ላይ አታስለጥፍም ለዚህ ምላሽ አለህ?
ሼህ አላሙዲን🗣 አርሰናልን ከምገዛ እርሻ መሬት ብገዛ ይሻለኛል እሱ የበለጠ ትርፋማ ነው።😁😁
ከሰይፉ ቃለ ምልልስ የተወሰደ