በኮንታ ዞን የዝንጀሮ መንጋ ተከሰተ
👉🏼መንጋዉ በተለይም በህጻናት ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ ተሰምቷል
በኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር በቀለ በለጠ ለኮምሽኑ የህዝብ ግንኙነትና ኮምንኬሽን እንደገለፁት በዙሪያ ወረዳዉ ኦፓ ሶሬ ቀበሌ የዝንጀሮ መንጋ መከሰቱን እና በህጻናት ላይ ጉዳት እያደረሱ መሆኑን መናገራቸውን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል።
🌹@YEHEM_ALE1🌹