ውድ ተከታዮቻችን
በውስጥ በተደጋጋሚ እንድናጣራ በጠየቃችሁን መሰረት የሰሞኑን መነጋገሪያ የሆኑት የኢኳቶሪያል ጊኒ የፋይናንስ ምርመራ ኤጀንሲ ዋና ጄኔራል ዳይሬክተር ወደ ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ መምጣታቸውን እያጣራን ስለሆነ የደረሱን ተጨማሪ መረጃዎችን ይዘን የምንመጣ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።