ነሐሴ ፳፰ አበ ብዙሃን አብርሃም ይስሐቅ ያዕቆብ የእረፍታቸው መታሰቢያ በዓል ነው እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ለቅዱሳኑ በሰጠው ቃል ይጠብቀን ይማረን።
✞ ቅዱስ ዳዊት ✞
ዘሠርዐ ለአብርሃም
ወመሐለ ለይስሐቅ
ወዐቀመ ስምዐ ለያዕቆብ
❖ አባ ጊዮርጊስ ❖
ወለአብርሃም ገራህቱ ወዘፈረይኪ በግዐ ቤዛ ይስሐቅ ውእቱ ንዒ ማርያም ሰዋስወ ወርቅ ዘእስራኤል ዘርእየኪ በቤቴል እንተ ባቲ የዓርጉ ወይወርዱ መላእክቲሁ ለልዑል ወመልዕልቴሁ ህልው ወልደ ሕያው
የአብርሃም እርሻው ማርያም ሆይ ነይ ከአንቺ የተገኘ በግ የይስሐቅ መዳኛ ነው የእግዚአብሔር መላእክት ሲወጡባት ሲወርዱባት በላይዋም የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ ተቀምጦባት በቤቴል የተመለከታት የእስራኤል የያዕቆብ የወርቅ መሰላል ማርያም ሆይ ነይ
✥ ሊቁም ✥
በእንተ አብርሃም ፍቁርከ
ወበእንተ ይስሐቅ ቍልዔከ
ወበእንተ እስራኤል ቅዱስከ
ነሐሴ ፳፰