ዓባይ ባንክ በገና የንግድ ባዛር በመሳተፍ ላይ ይገኛል
--------------------------------------------
ዓባይ ባንክ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በተዘጋጀው “አዲስ ገና 2017 ኤክስፖ” የንግድ ባዛር ላይ በመሳተፍ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡
ጎብኝዎች በባዛሩ ላይ የሚያስፈልጋቸውን ማንኛውም የባንክ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን እንዲጎበኙን ጋብዘንዎታል፡፡
በሮበስት ቢዝነስ ግሩፕ እና ሠላሳ መልቲሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አዘጋጅነት በደማቅ ሁኔታ የተከፈተው የገና የንግድ ባዛር እስከ ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም ለጎብኝዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!