📌ማስታወሻ
ጎበዝ እንነሳ ለነገ ቤታችን!
አጥበቀን እንያዝ እንማር ተውሂድን!
የኢኽዋኖችን ምንገድ ወደኋላ ትተን
የሰለፎችን ምንገድ እንማር ተገተን!
አይጠቅምህም ወንድም ሀዳድያ መሆን!
ምንም አይጠቅምህ ሂዝብያ መሆን!
የሚጠቅምህማ ሰለፍይ መሆን ነው!
ከዛ ከዚህ ማለት ምንም ጥቅም የለው!
የሰለፎችን ፋና አጥብቅህ ያዘው!
ይጠቅመሀልና ለነገ ቤትህ
እሩህህ ስትወጣ ቀብር ሲሆን ቤትህ!
✏ አቡ ፊርደውስ
https://t.me/abdu_somed
https://t.me/abdu_somed
ጎበዝ እንነሳ ለነገ ቤታችን!
አጥበቀን እንያዝ እንማር ተውሂድን!
የኢኽዋኖችን ምንገድ ወደኋላ ትተን
የሰለፎችን ምንገድ እንማር ተገተን!
አይጠቅምህም ወንድም ሀዳድያ መሆን!
ምንም አይጠቅምህ ሂዝብያ መሆን!
የሚጠቅምህማ ሰለፍይ መሆን ነው!
ከዛ ከዚህ ማለት ምንም ጥቅም የለው!
የሰለፎችን ፋና አጥብቅህ ያዘው!
ይጠቅመሀልና ለነገ ቤትህ
እሩህህ ስትወጣ ቀብር ሲሆን ቤትህ!
✏ አቡ ፊርደውስ
https://t.me/abdu_somed
https://t.me/abdu_somed