በሸይኽ መሀመድ ሀጂ ወሌ (ረሂመሁላህ)
እህቴም አግቢ
ወንድሜም አግባ
ወደትዳር ግቡ በሉ መርሀባ።
የቤታቹንአጥር በነዚህ ገንባ
በቁርአን በሀዲስ ትተህ ማይረባ
እንዳይረብሻቹ አህባሽ እየገባ።
አትበልንዋይላብዛ ልግዛቤት ግቢ
ትምርት ጨረሼ ልውጣ ከግቢ።
አንቺም በረዶ ይቆላልኝ እምቢ፣
አይነት መስፈርትአታቅርቢ።
https://t.me/umuzekereya
እህቴም አግቢ
ወንድሜም አግባ
ወደትዳር ግቡ በሉ መርሀባ።
የቤታቹንአጥር በነዚህ ገንባ
በቁርአን በሀዲስ ትተህ ማይረባ
እንዳይረብሻቹ አህባሽ እየገባ።
አትበልንዋይላብዛ ልግዛቤት ግቢ
ትምርት ጨረሼ ልውጣ ከግቢ።
አንቺም በረዶ ይቆላልኝ እምቢ፣
አይነት መስፈርትአታቅርቢ።
https://t.me/umuzekereya