#askyourself
መልሱን ለናንተ ትቻለው....✍
በሰላም ወታቹ በሰላም ግቡልኝ 😊
እስኪ አንድ ተያይዥ ጥያቄ ልጠይቃቹ:
ለምንድነው የምትኖሩት?
ምን አይነት ኃላፍነት(responsibility)ስላለባቹ ነው?
ህልሜ ብላቹ የያዛቹትስ ወይም ግብ አለ?
ብትሄዱስ ታሪካቹ እስከምን ይነገር ይሁን?
በሕይውታቹ ከምር ደስተኛ ናቹ?
ሲጀመር ቆይ ማን ነህ(ነሽ) ብትባሉ መልሳቹ ምን ይሁን?
መልሱን ለናንተ ትቻለው....✍
በሰላም ወታቹ በሰላም ግቡልኝ 😊