በእጅህ ብርጭቆ ሙሉ ቡና ለመጠጣት ይዘህ፣ አንድ ሰዉ መጥቶ ቢገፋህ ቡናዉ ትደፋዋለህ።
"ቡናዉን ለምን ደፋኸዉ!!!!?" ብትባል
"ምክኒያቱም ሰዉዬዉ ስለገፋኝ ነዋ!!!!" ብለህ ልትመልስ ትችላለህ።ትክክለኛዉ መልስ ግን ቡናዉ የተደፋዉ ፣በብርጭቆዉ ዉስጥ ስለነበር ነዉ።
በብርጭቆዉ ዉስጥ የነበረዉ ሻይም ቢሆን መደፋቱ አይቀርም ነበር።
በብርጭቆዉ ዉስጥ የነበረ ማንኛዉም ነገር መደፋቱ አይቀርም ነበር እንደ ማለት ነዉ።
ስለዚህም በጉዞህ ወቅት ህይወት ስትገፋህ በዉስጥህ ያለዉ ነገር መደፋቱ(መዉጣቱ) አይቀርም።በብርጭቆዬ ዉስጥ ምንድነዉ የያዝኩት?ብለህ እራስህን ጠይቅ።
ህይወት ሲከብድህ ከዉስጥህ ምንድነው የሚወጣዉ? ፣ፍቅር፣ሰላም፣ታላቅነት፣ቁጣ፣ስድብ ወይስ ጥላቻ!!!!?
መልሱን ለናንተ ትቸዋለው
Credit: kibromina
Happy weekend 😊😊