እኔ እኔን የሆንኩት ስለመረጥኩት እንጂ
እነ እንትና እንትን ስላደረጉኝ አይደለም 👌
ወደ ታች ሲጥሉና ከጫማቸው ስር ሲክቱኝ
ዘር ነኝና ስር አውጥቼ ድጋሜ እነሳለው 🔥
ስያዋርዱኝና ከቆሻሻው ስጥሉኝ
ቆሻሻ እንደ ፋጉሎና ፍግ ማዳበርያ ይሆነኛል🔥
የማልኖረው ትላንትናዬ የምኖረው ነገዬን እንዲወስን አልፈቅድም🔥
~ዮናታን
እነ እንትና እንትን ስላደረጉኝ አይደለም 👌
ወደ ታች ሲጥሉና ከጫማቸው ስር ሲክቱኝ
ዘር ነኝና ስር አውጥቼ ድጋሜ እነሳለው 🔥
ስያዋርዱኝና ከቆሻሻው ስጥሉኝ
ቆሻሻ እንደ ፋጉሎና ፍግ ማዳበርያ ይሆነኛል🔥
የማልኖረው ትላንትናዬ የምኖረው ነገዬን እንዲወስን አልፈቅድም🔥
~ዮናታን