ከግዜው ቅደሙ እንጂ ግዜ አይቅደማቹ።
ብዙዎች የመረሳታቸው ምክንያት ምን እንደ ሆነ ታውቃላቹ? ያሉበት ጊዜ ላይ ምን እየተፈጠረ እንዳለ አለመገንዘባቸው እና ከግዜው ጋር ራሳቸው ማላመድ(Adaptation), መለወጥ(Modification) ወይም አብሮ ማደግ (Update) መሆን አለመቻላቸው ነው።
ለዚህ ትልቁ ማሳያ ደግሞ የአፍሪካ ሃገራትን እንደምሳሌ ማንሳት በቂ ነው።
ይለኝ ነበር አንድ ወንድሜ😄
አባቴ እንደ ጓደኞቹ እርሻ አላርስም ብሎ ተምሮ ከእኩዮቹ ቀደመ ግን እነሱ በዛው አልቀሩም ወደ ንግድ ገብተው ከሱ ተሽለው ተገኙ እሱ ከመንግሥት ስራ ጋር ተጣብቆ ቀረ እነሱ ራሳቸውን modify አደረጉ
በተጨማሪም ድሮ የምታውቁ ከሆነ BlackBerry የስልክ አምራች Company ተወዳዳሪ ያለለውና ግዙፍ ነበር ግን ራሱን ከግዜው ጋር update ማድረግ ስላልቻለ fail አደረገ
እስኪ ወደ እኛው ጊዜ እንመልሰዉና ከ2-3 አመት በፊት የቲክቶክ አለም ተቆጣጥረው የነበሩ ዛሬ የት እንዳሉ ራሱ የማታውቁ ብዙ tiktoker ማንሳት ይቻላል
👉እና አንዴ አሸንፋቹ ስለ ወጣቹ አትወድቁም ማለት አይደለም ሁሌ ግዜ ግዜው አዲስ ግኝት እንደሚፍልግ አትርሱ.
👉ከጓደኞቻቹ ወደ ኃዋላ ሊያስቀራቹ የሚችለውን ነገር ቆም ብላቹ አስቡት[ከነሱ ጋር ራሳቹን አወዳድሩ ማላቴ አይደለም ግን ድክመታቹን ለመለየት ተጠቀሙበት]
👉አዲስ ነገር ለማወቅ ለማድረግ አትፍሩ
👉ሁሌ ተማሩ ሁሌ አንበቡ
ደና ደሩልኝ 🙏
..... Abel X✍

ሮጠን ቀደምናቸው ቆመን ጠበቅናቸው ጥለዉን አለፉ