ሰበር
ሰበር
ሰበር
ሰበር
في هذا اليوم يوم الخميس لعام 1445 زارنا أخونا الفاضل أبو محمد محمد سعيد الحبشي حفظه الله
أهلا وسهلا ومرحبا به
أهلا وسهلا ومرحبا به
በዛሬው ዕለት እለተ ሃሙስ ውዱ ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰኢድ ወደ ጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ ቀበሌ ስላቀና የተለያዪ የሙሀደራና የደርስ ፕሮግራሞች ይኖረዋል
ስለዚህ በሚያደርጋቸው ፕሮግራሞች ተጠቃሚ እንድትሆን ጥሪያችን እናቀርባለን
ፕሮግራሙ የሚጀምረው ከአስር በሗላ ይሆናል
ከአስር በሗላ የሚጀመረው የኪታብ ደርስ
(تسبيع القرءان الكريم للشيخ رشاد الضالعي)
ይሆናል
ደርሱ የሚደረገው በውቢቷ መንደር በችሮ ጀፏረ በመስጂድ አነስርና በቆንትር በመስጂደል ፈትህ ይሆናል
በመሆኑም ይህንን የሰማ ባጠቃላይ ሙስሊም ወንድ ሆነ ሴት እራስን ቦታው ላይ አስገኝቶ ሌሎችንም እንዲገኙ የራሶ ሀላፍትና ይወጡ
ሁሌም ጥረታችን እቺ ዳእዋ ሰለፊያ ወደ አጠቃላይ ህዝባችን እንዲዳረስ ነው ሙሉ ፍላጎታችን
ወንድሜ አንተም ተነስ እህቴ አንቺም ተነሽ በአብሮነት እንማር ተውሂዳችን
ዳእዋ ሰለፊያ በውቢቷ መንደር በችሮ ጀፏረ👇
🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው።
↘️
https://t.me/chero_msgdelneser