Репост из: አቡ አዒሻ العلم نور
ቢኢዝኒላህ ነገ ሲነጋ ጉዞ ወደ በሊኖ 🛺🛺
ታላቅ የዳዕዋ ጅሓድ ኑ ነገ ሁላችነም በሊኖ እንሂድ 🛺🛺
በመርሳ በሀራ በሀሮ በድሬሮቃ ሰዶማ ደንደካሎ በቀሮራና ግረም ለምትገገኙ ሙስሊም ማህበረሰብ የተዘጋጀውን ትልቅ የዳዕዋ ዝግጅት ታድማችሗል ጥሪን ማክበር ደግሞ ኢስላማዊ ግደታችን ነው
በሊኖ ማለት በሰሜን ወሎ ዞን በሃብሩ ወረዳ (023)ቀበሌ ቀጅማ ውስጥ የሚገኝ ሜዳማ የገጠር ድቅድቅ መንደር ነው ።
አስታውሱ እንዳትረሱ የዳእዋው ቀን
🗓ጥር/ 19/5/2017 / (ነገ) ሰኞ ነው
ይህ ታላቅና ደማቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችሁ እንኳን መቅርትና ማርፈድ ራሱ ያስነድማል
➖በተባለው ቀንና ቦታ ላይ በመገኘት የዳዕዋው ተካፋይ እንድትሆኑ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
🪑የዚህ ደማቅ ዳዕዋ ተጋባዥ እንግዶቻችነን እነሆ ብለናል↩️
1.🎙ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ከሀራ
2.🎙ሸይኽ ሁሴን አባስ ከወርቄ
3 🎙 ሸይኽ ሁሴን ከረም ከሀራ
4.🎙ሸይኽ ሰይድ ሙሀመድ ከሀራ
5.🎙ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ ከሀሮ
6.🎙ሸይኽ ሙሀመድ ሰይድ ከድሬሮቃ
7.🎙ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ከሀራ
8.🎙ኡስታዝ አብዲረህማን ከመርሳ
🪑ኢንሻ አሏህ በቦታው ላይ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖሩናል እኛ እሚጠበቅብን በተባለው ሰአትና ወቅት ከቦታ ላይ ተገኝተን ደዕዋውን
መካፈል ብቻ ነው
የተለያዩ ጎጅ ባሀሎች በውስጡ እየተንሸራሸረ
የረበሸው ሰው የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ስለሚኖረን በአካል ተገኝቶ ጠይቆ መረዳት ይችላል ኢንሻአሏህ
🌎በ ውጭ አገር ያላችሁ በተለይ ከጭረቲና በቁርቁራ ወንዝ መካከል ተወልዳችሁ
ያደጋችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እናት አባቶቻችሁን
በማነሳሳት ወደ ውቢቷ ሀገር በሊኖ በመሄድ የዳዕዋው ተካፋይ እንድሆኑ እናንተም ሰበብ ሁኑ
🕒 ኢንሻ አሏህ ዳዕዋው በኢትዮ አቆጣጠር 3:00 ይጀመራል በተባለው ቀንና ወቅት በጧት በመገኘት የአጅሩ ተጠቃሚ ና ተቋዳሽ ይሁኑ
✍የዝግጅቱ አዳሚና አስተባባሪ የበሊኖ ሰለፍያ ወጣቶች በመተባር
ከከተማ ወደ ገጠር ኑ የተውሂድ ችግኝን እንትከል ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
የወንበደ የወጨቃ የቀጅማ የጭሳ የግረም የሰዶማ የበሊኖ የቀሰማ ያረባል እንድሁም በዙሪያዋ ያላችህ እህትና ወንድሞች ኑኑኑኑ የዳዕዋ ክትባት አለ ተብላችኋል
https://t.me/hussenhas