አወ ፈልጉለት ባረከሏሁ ፊኩም
ለ ለውጥ ነው እንጂ ጎራውን መዞሬ
ለመሳ መሳማ ምን አለኝ አገሬ
ቃጤ ዘርቼ ቃጤ ከወጣሽ
አውፍ በይልኝ ፀሃይ ለመታሽ
የሚባላውን ሳይነግሩን የሚበላውን ብቻ አውርተው ጉንዳን አስጨረሱን አለ የወሎ ሰው በ 77 ወለጋ ሂዶ ለሊት ጉንዳን ወሮት የባላል
እና የምር ወንድም እህቶች ስራ ስትሰሙ ንገሩን ማስታወቂያውን እናሰራጫለን የተቸገረ ሰው ይገባል አጅር ታገኛላቹህ።