ገንዘብ ካለኝ ብለህ አታጥፋ
ጉልበት ካለኝ ብለህ አታጥቃ
ምላስ ካለኝ ብለህ አትሳደብ
ቀን ከገጠመኝ ብለህ አትናቅ
ንብረት ካለኝ ብለህ አትቃም
በዱንያዊ ጉዳይ አታቂም
ለአላማህ ከመትጋት አትቁም
ላለፈህ ነገር አትዘን
ከመልካም ዝራ አትቦዝን
ለማይጠቅምህ ነገር አትባዝን
ከስኬት ተስፋ አትቁረጥ
ሰው እንድወድህ አታሽሟጥ
ላታገኘው አትቁነጥነጥ
ሁሉም ላይወድህ ተስፋ ቁረጥ
በዒባዳ ላይ ጠንክር
ደርስህንም አክር
ጉልበት ካለኝ ብለህ አታጥቃ
ምላስ ካለኝ ብለህ አትሳደብ
ቀን ከገጠመኝ ብለህ አትናቅ
ንብረት ካለኝ ብለህ አትቃም
በዱንያዊ ጉዳይ አታቂም
ለአላማህ ከመትጋት አትቁም
ላለፈህ ነገር አትዘን
ከመልካም ዝራ አትቦዝን
ለማይጠቅምህ ነገር አትባዝን
ከስኬት ተስፋ አትቁረጥ
ሰው እንድወድህ አታሽሟጥ
ላታገኘው አትቁነጥነጥ
ሁሉም ላይወድህ ተስፋ ቁረጥ
በዒባዳ ላይ ጠንክር
ደርስህንም አክር