💫
አበራ ሶሬቻ ኢንተርናሽናል ሆቴል ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 16-04-2017
📍አድራሻ፡ ኢሬቻ ቀበሌ አስተዳደር (09 ቀበሌ) ወደ አውራ ጎዳና በሚወስደው የአዲስ አበባ መሄጃ መንገድ ላይ የተባበሩት ማደያ አጠገብ
📱0996707424
-------------------------
1) ሱፐርቫይዘር / Supervisor
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ።
-------------------------
2) የፈረቃ ኃላፊ 🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
# የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ሙያ ሌቭል።
-------------------------
3
) እንግዳ ተቀባይ (ሪሴፕሽን)
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6
# የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ሙያ ሌቭል።
-------------------------
4
) የመስተንግዶ ባለሙያ 🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8
# የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ሙያ ሌቭል።
-------------------------
5
) ባር ማን 🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
# የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ሙያ ሌቭል።
-------------------------
6
) ባሬስታ 🚻ፆታ: ወንድ
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
# የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ።
@adama_jobs