የስራው መጠሪያ: የዲኮር ባለሙያ
የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ
የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
የአመልካቾች ጾታ: ወንድ
ደሞዝ/ክፍያ: የአንድ ጊዜ
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: January 21st, 2025
የስራው ዝርዝር:
የዲኮር ሰሪ አንፈልጋለን
ሰፈራቹ ለሳርቤት ቅርብ ቢሆን ይመረጣል
ስራዉ የሚሆነዉ ፡
የዲኮር እቃዎችን ከመጋዘን ጭኖ ወደ ዲኮር ቦታ መዉሰድ፣ ዲኮር መስራት፣ ፕሮግራሙ ባለቀ ሰዓት መልሶ እቃዎችን ወደ መጋዘን ማስገባት
የስራ ልምድ ቢኖራቹ ይመረጣል ነገር ግን ፈጣን እና creative ነን ምትሉ ፡ያለ ልምድ apply ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ]
__________________
የግል አሰሪ
2 Jobs Posted
__________________
ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic