የመሬት መንቀጥቀጥ‼️
ዛሬ ጠዋት ከደቂቃዎች በፊት 1:38 በአዋሽ ከተማ ባለፈው ሳምንት ከተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከበድ ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልፀዋል።
ከዚህ በተጨማሪ በአዳማ ከተማ፣መተሀራ፣ በአዲስ አበባ ጣፎ ኮንዶሚኒየም፣ሀይሌ ጋርመንት.... ባለፈው በተከሰተባቸው አብዛኛው ቦታዎች ላይ 1:40 ላይ መጠነኛ ንዝረት መሰማቱን በርካታ ሰዎች ገልፀውልኛል።
@alluexams