ኢትዮ Al-Nassr Fans™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ የኢትዮ አል-ናስር ፋንስ ገፅ ነዉ !
- ስለክለባችን መረጃዎች
- ስለክለባችን የዝዉዉር ዜናዎች እና
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ የምናደርሶለት ቻናል ነው
ሁሉንም የክለባችን መረጃዎች አማክልን በጥራት እና በቅልጥፍና የምናቀርብላቹ ይሆናል።
Contact- @Tammejr

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


የ አብዱኪያር አዲስ አልበም " ፓ!"

በ ዘፈን ቻናላችንን ያገኙታል።

🎙 JOIN 👉 @Music_4_3_3


Репост из: 433 አስገራሚ እውነታዎች
በጥቂት ጊዜ ተከፍቶ ተወዳጅነት ያፈራውን የክሪፕቶ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🔥🔥

በ4-3-3 ክሪፕቶ ቻናል ከ ዜሮ ተነስተን እንዴት ክሪፕቶ እና ኤር ድሮፖችን መስራት እንዳለብን የምናሳያቹ ይሆናል:: ከ4-3-3 ክሪፕቶ ጋር መልካም ቆይታ !❤️

Join us 👇

https://t.me/+7kjTJpKolnVjMDU0
https://t.me/+7kjTJpKolnVjMDU0


የ አብዱኪያር አዲስ አልበም " ፓ!"

በ ዘፈን ቻናላችንን ያገኙታል።

🎙 JOIN 👉 @Music_4_3_3


🚨😭:

ክርስቲያኖ በእግር ኳስ ህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር ባደረገው ትልቅ ውድድር በምድብ ድልድል ጎል አላስቆጠረም...


@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

3k 0 3 5 136

#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ዛሬ ለፖርቹጋል 210ኛ ጨዋታ  ያደርጋል።  ❤️🐐

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia


የፖርቹጋል አሰላለፍ!

ክሪስ✅

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia


✅ 𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇 𝐃𝐀𝐘 || የጨዋታ ቀን

🇪🇺 ዛሬ የሚደረግ የ EURO 2024 የምድብ ሶስተኛ ጨዋታ ፦

04:00 || ጆርጅያ  🆚  ፖርቹጋል

💪 ድል ለ ፖርቹጋል 🇵🇹 🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


🚨🚨Official

ዋለድ አብዱላህ ከአል ናስር ጋር መለያየቱን  በማህበራዊ  ገፁ አሳውቋል  💔

#ክሪስ ጋር በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ ጓደኛሞች ሆነው ነበር ❤

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia


🚨OFFICIAL፡

አል ናስር ጁላይ 19 በፖርቹጋል ከማሪቲሞ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል።

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia


Furiosa A Mad Max Saga በጥራት ተለቁዋል

በ HD ከፈለጉ 👉 @Films_433

በትርጉም ከፈለጉ 👉 @Eng_Amhh


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የሮናልዶ ፍቅር 😁❤️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


የ [score365] የሁለተኛው ዙር የዮሮ የምድብ ጨዋታዎች ምርጥ 11 ተጫዋቾች !
✅ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


🇵🇹🪄 ክርስቲያኖ ሮናልዶ አሁን በፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ዘመኑ 252 አሲስቶችን ማድረግ ችሏል።

via:(SC_ESPN)

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ታደረ ቤተሰብ ❤️
በጠዋት ትንሽ ትውስታ እንቀስቅስ 🥹

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ዛሬው ጨዋታ ሌላ አዲስ ሪከርድ ፅፏል በአውሮፓ ዋንጫ (46)  ዕድሎችን በመፍጠር ቀዳሚው ተጫዋች መሆን ችሏል ! ከዚህ በፊትም ሪከርዱ በ ክሪስ እጅ የነበረ ስሆን ክሪስ የራሱን ሪከርድ ነው ያሻሻለው።

Machine ! 🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


🏆 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ስድስት ሁለተኛ ጨዋታ!

           ⏰ ተጠናቀቀ

 🇹🇷 ቱርክ 0-3 ፖርቹጋል  🇵🇹
                       #በርናዶ ሲልቫ 21'
                       #አክያዲን 28' (OG)
                       #ብሩኖ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ተመልከት 🔥🔥🔥👌




🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ስድስት ሁለተኛ ጨዋታ!

                   ⏰ እረፍት

                 ቱርክ 0-2 ፖርቹጋል
                               ⚽ ሲልቫ 21'
                               ⚽ አክያዲን 28' (OG)

🏟️ ሲግናል ኤዱና ፓርክ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ሳውዲ ሊግ  በ መህበራዊ ድህር ገፃቸው

ALL EYES ON THE 🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

Показано 20 последних публикаций.