እኚ ጃፓናዊ ዲፕሎማት ''Chiune Sugihara'' ይባላሉ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ፣ ወደ 6000 የሚሆኑ አይሁዳውያንን ከናዚዎች ግድያ የታደጉ ሰው ናቸው ፣ በጊዜውም ናዚዎች አታድርጉ ያሉትን ነገር እምቢ በማለት ለአይሁዳዊያን የጃፓን ትራንዚት ቪዛ በመስጠት ታድጓቸዋል።
@amafacts
Join & share
@amafacts
Join & share