በህንድ የተመረተችው በፀኃይ ኃይል የምትሰራ መኪና
የህንድ የመኪና አምራች ቫይቭ ሞቢሊቲ በሀገሪቱ የመጀመሪያኃ በጸሀይ ኃይል የምትሰራ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ ይፋ አደረጓል።
ባለ ሁለት መቀመጫዋ በፀሃይ ኃይል የምትሰራው መኪናዋ ኃይል ለመሙላት የሚያስችላት የሶላር ፓኔሎች በጣሪያ ላይ የተገጠሙላት ነው።
ስማርት መኪናዋ “ኢቫ” የሚል ስያሜ የተሰጣት ሲሆን በባትሪ ማሸጊያው ላይ በቀን እስከ 10 ኪሎ ሜትር (6.2 ማይል) እንድትሄድ የሚያስችል ተጨማሪ ቻርጅ ለማድረግ በጣሪያዋ ላይ የሶላር ፓነሎች ያላት ናት።
የቫይቭ ሞቢሊቲ ዋና ስራ አስፈጸሚ መኮንን ቪላስ ተሽከርካሪውን በ18 ወራት ውስጥ ማትም በፈረንጆቹ 2024 አጋማሽ ወደ ገበያ ለማቅረብ እቅድ መያዙን ተናግረዋል።
Join @amazing_fact1🔔