➡️አንቶኒዮ ቡርጋስ ገና በ40አመቱ በጭንቅላት ካንሰር ምከንያት በህይወት የሚቆየው ለአንድ አመት ብቻ እንደሆነ ዶክተሮች ይነገሩታል።በጊዜው በጣም ያዝናል፣ይሁን እንጂ 'ከሞትኩ በኋላ ሚስቴ እንዳትቸገር ፣በቀረችኝ ጥቂት ጊዜ ስራ በመስራት፣ ለሚስቴ በቂ ጥሪት ማስቀመጥ አለብኝ!!'ሲል ይወስናል።
➡️ አንቶኒዮ ባርጋሰ ኘሮፌሽናል ደራሲ አልነበረም፣ነገር ግን በዉስጡ የተዳፈነ የመፃፍ ችሎታ እንደነበረዉ ያዉቅ ነበርና ወረቀቱን ከመፃፍያ ማሽኑ ጋር አወዳጅቶ መፃፍ ይጀመራል።
➡️በሚገርም ሁኔታ በቀረችዉ አንድ አመት ዉስጥ አምስት መፅሀፎችን አሰናድቶ ጨረሰ፤ ይህም ታዋቂዉ ደራሲ 'Em forster' በህይወቱ ዘመኑ ከፃፍቸዉ መፅሀፍት በላይ፣ አንቶኒዮ በአንድ አመት ዉስጥ የፃፈዉ ይበልጥ ነበር እንዲሁም 'J.D.salinger'የተባለዉ ደራሲ በህይወት ዘመኑ ከፃፋቸዉ መፅሐፍት በእጥፍ የሚበልጡ መፅሀፍትን ለመፃፍ ቻለ።
➡️ የሚገርመዉ ነገር ታዲያ ለመሞት አንድ አመት ቀረህ የተባለው አንቶኒዮ ከህመሙ ፍፁም አገገመ፤በዉስጡ የነበረዉ ካንሰርም ሙሉ በሙሉ እንደጠፋ፣ይከታተሉት የነበሩት ዶክተሮች በአግራሞት ገለፁለት።
➡️አንቶንዮ በኖረበት ዘለግ ያለ እድሜ ዉስጥ 70 መፅሃፍቶችን ለአንባቢያን አበረከተ።በተለይ 'clock work orange' በሚል ያሳተመዉ መፅሐፍ ታላቅ እዉቅናን ያስገኘለት ስራዉ ነበር።
አንቶኒዮ ቡርጋስ ለመሞት አንድ አመት ነዉ ያለህ ባይባልና ሚስቱ እንዳትቸገር በሚል ሀሳብ መፃፍ ባይጀምር ኖሮ ፣ይህን ያህል ቁጥር ያለዉ መፅሐፍ ባልፃፈ ነበር።
➡️ ይህ ታሪክ ለአብዛኞቻችን አስተማሪ ይመስለኛል።በዉስጣችን አዳፈንነዉ ያስቀመጥነዉ ተሰጥኦ እንዳለን አምናለሁ።ይህን ተሰጥኦ ከዉስጣችን ጎትቶ የሚያወጣልን ዉጫዊ አካል አንጠብቅ።የተሰጠን ቀን ዛሬ ነዉና ለማናዉቀዉ ነገ ቀጠሮ አንስጥ።ስለ ነገ ማንያዉቃል!! የተሰጠን ዛሬ እንደሆነ አዉቀን የተዳፈነዉን ችሎታችንን አዉጥተን ለሌሎች የብርሃን ችቦን እንለኩስ!!!!
@Amazing_fact_433