✅ በ 8 አመቷ ተደፍራ ነበር፣የደፈራትም ሰው ወንጀለኛ ተብሎም ይታሰራል ነገር ግን ከ 1 ቀን እስር በሗላ ተፈታ።ከ እስር ከተፈታ ከትንሽ ጊዜ በሗላም ሰውየው ተገደለ።'ይህ ሰው የተገደለው በእኔ ድምፅ ምክንያት ነው የ ሰውየውን ማንነት ባልናገር አይሞትም ነበር።ከዚህ በሗላ ድምፄን አላሰማም በ እኔ ጩኧት ምክንያት ሰው ድጋሜ እንዲሞት አልፈልግም።'በሚል ለ 5 አመታት ያህል ምንም ነገር አልተናገረችም ነበር።
✅ የመጀመሪያ ስሟም ማርግሬት አና ጆንሰን ይባላል በሗላ ማያ አንጀሎ ወደሚል ስሟን ቀየረች።
✅ ዶ/ር ማያ አንጅሎ በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች ተሟጋች በመሆንና በግልፅነቷ ታላቅ ክብርና መወደድን ለምግኘት የበቃች አሜሪካዊ ገጥሚ ና መምህር ነበረች።
ዶክተር ማያ አንጅሎ(April 28 1928-may 28 2014)
✅ Book black history