እስቲ ስለዚህ ነገር ምን ትላላችሁ 😨
በ24 ሰአት ውስጥ ከ101 ወንዶች ጋር የተኛችው እንግሊዛዊቷ ሴት
በሌላ ነገር አትቁጠሩት ይሄ sportዊ እንቅስቃሴ ነው " ማለቷ ብዙዎችን አስገርሟል
እንግሊዛዊት የወሲብ ፊልም ተዋናይ
ሊሊ ፊሊፕስ "በአንድ በቀን ውስጥ ከመቶ ወንድ ጋር የመተኛት ህልም ነበረኝ።እሱን አሳክቻለው" ስትል መናገሯን ከመናኛ ብዙሃን ተሰምቷል።" ይሄን ቁጥር በቀን አንድ ሺ አደርሰዋለው "ስትልም ተናግራለች።