ይህ በምስሉ ላይ የሚታየው ፎቶ ፡ ለፌስቡክና ፡ ትዊተር አዲስ ፊት አይደለም ። በተለያየ የአለም ክፍል የሚኖርና ሶሻል ሚዲያ የሚጠቀም ሰው በሙሉ ማለት በሚቻል መልኩ የዚህን አፍሪካዊ ልጅ ሚም ያውቀዋል ።
................
ሆኖም ለብዙዎቻችን ሚም ላይ የምናውቃቸውን ሰወች ሁሌ የምናስባቸው ፡ በፎቶ ባለው ሁኔታቸው እንጂ ። አድገው ትልቅ ሰው ሆነው እንደተለወጡ አይታሰበንም ። እናም ዛሬ በተለያየ አይነት የፊት ገፅታው ለፌስቡክና ለትዊተር ፡ ሀሳባችንን ለመግለፅ ስንጠቀምበት ስለኖርነው የዚህ ፎቶ ባለቤት ጥቂት ነገር እናንሳ ።
.................
ኦሲታ ኢህሜ ይባላል ፡ ተወልዶ ያደገው በናይጄሪያ ኢሞ ግዛት ሲሆን ወደትወና ሙያ በልጅነት ቢገባም ትምህርቱን በጎን እያስኬደ ከሌጎስ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በኮምፒውተር ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ አግኝቷል ።
ወደ ናይጄሪያው ኖሊውድ ገብቶ የፊልም ኢንደስትሪውን ከተቀላቀለም በኋላ በመቶ የሚቆጠሩ ፊልሞችን ሰርቷል ።
አሁን ላይ የአርባ አመት ጎልማሳ የሆነው ሚሊየነሩ ኦሲታ ኢህሜ ፡ የዘመናዊ ቤትና የትልቅ ሆቴል ባለቤት ሲሆን በፊልም ተዋናይነት በፕሮዲውሰርነቱና በድርሰት ሙያው ከፍተኛ የተባሉ ሽልማቶችን አግኝቷል ።