ነግሬሽ ነበር?
ደመና ቀን እንደማልወድ? ካፊያ እንደሚጨንቀኝ ፣ ዝናብ ድብርቴ እንደነበር? ደሞም ተራ ሁነት – ተጠልዬ ፣ ኮት ደርቤ የማሳልፈዉ።
ይግረምህ ሲል ጥላ ጨብጠሽ ፥ ዝናብ ላይ አጊጠሽ ካየሁ ወዲህ ክረምት ናፋቂ ሆኛለሁ።
ተስፋ አይሰንፍ . . . ሃምሌ መሃል ወለም ላለኝ ልብ — ይኀዉ ጥር መሃል እታሻለሁ።
.
@samuel_dereje