አሳዛኙ የወለጋ ፍጅት
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ጋንቃ ቀበሌ ውስጥ ከጥቅምት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ 36 አማራዎችን የገደለው አራርሳ የተባለው ግለሰብ ፤ 29 አማራዎችን መግደሉን አምኖ ነበር።
ለስብሰባ ትፈለጋላችሁ በሚል አማራዎችን ሰብስበው ከጨፈጨፉት መካከል አንዱ የሆነው አራርሳ የተባለው ግለሰብ 29 አማራዎችን የጨፈጨፈ ቢሆንም ሌሊሴ ደሳለኝ የምትመራው ከፍተኛ ፍርድ ቤት 5 ዓመት ብቻ ፈርዶበታል።
ተናግራችኋልና ጽፋችኋል በሚል ጋዜጠኛና ደራሲ ታዲዮስ ታንቱን 6 ዓመት ፤ አሳዬ ደርቤን በሌለበት 9 ዓመት የቀጣው የአገዛዙ ፍርድ ቤት 29 አማራዎችን የገደለውን ግለሰብ በ 5 ዓመት ቀጥቶታል ሲል አሳየ ደርቤ መረጃዉን አካፍሏል።