አሳዛኝ ዜና
ራያ ቆቦ ከተማ አድማ ብተና ፖሊሶች ንፁሃን ላይ ዘግናኝ ግድያ ፈፀሙ::
ቆቦ ከተማ ማቀዝቀዣ የሚባል ቦታ ግቢ ዉስጥ ህዝብ እያያቸው ዛሬ ታህሳስ 16/2017 ዓ.ም አንድ ወጣት በግፍ የረሸኑ ሲሆን በተመሳሳይ አሁን አመሻሽ ላይ አንዲት ወጣት ሴት በግፍ ገድለው ሌላ እንዲሁ ወጣት ሴት አቁስለው ቆቦ ሆስፒታል በህክምና ላይ እንደምትገኝ የአይን እማኞች ከስፍራው ምስክርነት ሰጥተዋል::
አድማ ብተና የሚባል የብአዴን አደረጃጀት ከአብይ አህመዱ የብልፅግና መንግስት ጋር በመሆን በአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀመ ያለ ሲሆን ራሱን መከላከያ እያለ የሚጠራዉን ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት የደምብ ልብስ ለብሶ ጭፍጨፋ ከሚፈፅመው የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ባልተናነሰ ሁኔታ ሴቶችና አዛውንቶችን ሳይቀር በግፍ እየረሸነ ይገኛል:: ባለፉት ጊዜያትም ቆቦ ከተማ ወጣት ሴቶችን ጨምሮ በርካቶች በግፍ እንደተረሸኑ ይታወቃል::
ድል ለአማራ ህዝብ
ታህሳስ 16/2017 ዓ.ም