ሰበር የድል ዜና!
ከደባርቅ ከተማ በቅርብ ርቀት በሚገኙ አከባቢዎች ላይ በተደረገ ውጊያ ከ150 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች መገደላቸው ተሰማ!
አካባቢውን እስከ ታህሳስ 30 ከፋኖ ማፅዳት የሚል ተልዕኮ ተሰጥቶት የገባው የጠላት ዐብይ አህመድ ጦር፡በእጅ አዙር ተከቦ ከባድ የሆነ የሰውና የንብረት ኪሳራ ማስተናገዱ ነው የታወቀው።
ይህ እንዲህ እንዳለ ብልፅግና ፓርቲ በአማራ ክልል አንፃራዊ ሰላም አስፍኛለሁ አለ።
ብልፅግና ፓርቲ ይህን ያለው በፅ/ቤቱ በኩል "ቃላችንን በተግባር ፈፅመናል፣ የተነሱብንን ኃይሎች ተቋቁመናል" በሚል ርዕስ በሰው መግለጫመሆኑ ታውቋል።
###
የክልሉ ፀጥታ ኃይሎች በራያ ቆቦ ከተማ ሦስት ንፁኋን ሰዎችን መግደላቸው ተሰማ!
ከሟቾቹ መካከል የቆቦ ከተማ የ01 ቀበሌ ነዋሪ የሆነች ወ/ሮ አዝመራ አድኖ የተባለች የሦስት ልጆች እናት እንደምትገኝበት ነው የተነገረው።
በተያያዘ ዜና!
አማራ ፋኖ በወሎ በሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ዶሮ ግብር ከተማ ላይ የነበረ አድማ ብተና ካምፕ ውስጥ በመግባት ከባድ ጥቃት መፈፀሙን አስታውቋል።
መረብ ሚዲያ
ታሕሳስ 17/04/2017 ዓ.ም
አሻራ ሚዲያ
#ከ350 ሺህ በላይ ተከታይ የነበረው የአሻራ ሚዲያ የፌስቡክ ገፅ በጠላቶች ስለተዘጋ አዲሱን የአሻራ ፌስቡክ ገፅ ይወዳጁ 👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900
ይሕ አዲሱ የአሻራ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል ነው
በጠየቃችሁን መሰረት በዩቱዩብ መረጃወችን ለማድረስ ቻናሉን ከፍተናል አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCc4BFUPttYZXRyyMZ83iGaA
ትኩስና አዳዲስ ሁነቶችን ለማግኘት አዲሱን የአሻራ ዩትዩብ ቻነል Subscribe ያድርጉ‼
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/UH4zZz1lxmc