🔥#የወራሪው ወንበር አስጠባቂ ኃይል አሰሳ‼️
ፋኖ በሚያስተዳድራቸው በሁሉም የአማራ ክልል ቀጠናዎች በርካታ ከተሞች ላይ የጁላ ጦር ጓዝ እየሸከፈ እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው።
ትናንት ታሕሳስ 16/04/2017 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም የአማራ ክልል ቀጠናዎች ወንበር አስጠባቂው ወራሪ ኃይል በሌሊት ስምሪት ተሰጦት ጉዞ ጀምሯል።
የአሻራ ምንጮች እንደገለፁት ከሆነ ለቀጣይ 15 ቀናት መከላከያ ተብየው በሚሊሻ መንገድ ጠራጊነት ፋኖ ወዳለበት ቀጠና አሰሳ እንዲያደርግ ግዳጅ የተሰጠ ሲሆን አድማ ብተና እና ፖሊስ ደግሞ ከተማ እንዲጠብቁ ትዕዛዝ ተሰጧል ተብሏል።
#የወገን ጦሩ ከወትሮዬው በተለዬ በተጠንቀቅ እንዲጠብቅ የመረጃ ምንጮች ገልጸዋል።
© አሻራ ሚዲያ
ታሕሳስ 17/04/2017 ዓ.ም
አሻራ ሚዲያ
#ከ350 ሺህ በላይ ተከታይ የነበረው የአሻራ ሚዲያ የፌስቡክ ገፅ በጠላቶች ስለተዘጋ አዲሱን የአሻራ ፌስቡክ ገፅ ይወዳጁ 👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900
ይሕ አዲሱ የአሻራ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል ነው
በጠየቃችሁን መሰረት በዩቱዩብ መረጃወችን ለማድረስ ቻናሉን ከፍተናል አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCc4BFUPttYZXRyyMZ83iGaA
ትኩስና አዳዲስ ሁነቶችን ለማግኘት አዲሱን የአሻራ ዩትዩብ ቻነል Subscribe ያድርጉ‼
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/UH4zZz1lxmc