የፋኖን ጤፍ ለመጫን አስቦ ከጉድጓዱ ወጥቶ የተንቀሳቀሰው የብልፅግናው ፀረ አማራ ግሪሳ ቡድን በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር ሀይለማርያም ማሞ ብርጌድ አናብስቶች ተቀጥቅጦ በጤፉ ምትክ አስከሬኑን ጭኖ ተመለሰ።
የአለቆቹን ቀጭን ትዕዛዝ በመቀበል ተልዕኮውን ለማሳካት ታህሳስ 16/2017 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ገደማ በፍርሀቱ እና በቁመቱ ልክ ከቆፈረው የቀበሮ ጉድጓዱ ወጥቶ መነሻውን ሾላ ገበያ በማድረግ በአካባቢው አጠራር ወደ መስኖበር መውጫ ዘላ ዘንባባ ቀበሌ ያለ የሌለ ሀይሉን አግበስብሶ ፣አለኝ ያለውን ከባድ መሳሪያ ተሸክሞ የወረደው የብልፅግናው ስልጣን አስጠባቂ ቡድን በአናብስቶቹ የሀይለማርያም ማሞ ብርጌድ በአንጀት አርሷ ሻለቃ አንድ የፋኖ አባላት በደረሰበት የመንገድ ላይ የደፈጣ ጥቃት ድንብርብሩ ወጥቶ በየገደሉ በመበታተን ጤፍ ለመጫን የያዘውን ተሽከርካሪ የራሱን አስከሬን ጭኖበት ተመልሷል።
ፋኖ ጤፍ እየወቃ እንደሆነ ተጨባጭ መረጃ የደረሰው የጠላት ቡድን ጤፉን ጭነን እናምጣ በሚል ከንቱ ቅዠት የጅል እቅድ ገና ከቦታው ሲንቀሳቀስ መረጃው የደረሰው በፋኖ ሞገስ መስፍን የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር የጀግናው ሀይለማርያም ማሞ ብርጌድ አንጀት አርሱ ሻለቃ አንድ ባደረገው እልህ አስጨራሽ ተጋድሎ አምባገነኑ እና ጨፍጫፊው የጠላት ቡድን እንኳንስ ጤፍ ሊጭን ይቅርና ይዞት የሔደውን ሀይል በወጉ ሳይሰበስብ በየጫካው ተበታትኖ እግሬ አውጪኝ ብሎ የተመለሰ ሲሆን ለንዴቱ ማብረጃ ይሆን ዘንድ የህዝብ ንብረት የሆነውን የዛላ ዘንባባን ትምህርት ቤት ሀብትና ንብረት ዘርፎ ትምህርት ቤቱ ላይም ጉዳት መድረሱን አሻራ ሚዲያ አረጋግጧል።
ድል ለአማራው ፋኖ
ክብር ለተሰውት
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ክፍል
ታህሳስ 17/2017 ዓ.ም