ባንዳዉ በቁጥጥር ስር ዉሏል !
በህልዉና ትግላችን ላይ ያሴረና ደባ የዋለ የትም አይደርስ
የአማራ ፋኖ በጎጃም ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የቢትወደድ አያሌዉ አያሌዉ መኮነንን ብርጌድ እንደ አዲስ ሪፎርም ከሰራ በሆላ የዉስጥም የዉጭም አረሞችን እየነቀለ ይገኛኛል ብርጌዳችን በዉስጡ ያሉ የትግል ሶንኮፎችና ዳብል ኤጄንቶችን እየለቀመ ይገኛል በዚህም በሰረት የብርጌዱ ዘመቻ ሃላፊ የነበረዉ በማጭበርበሪያ ስሙ #ቅጣዉ በትክክለኛ ስሙ #ላቀ የተባለዉ ዳብል ኤጀንት ብርጌዱ በአደረገዉ ከፍተኛ ክትትል ከተለያዩ የመንግስት አካላትና ህገ ወጥ ቡድኖች ጋር ግንኙነት እንዳለዉ በማረጋገጥ ከዚህ ድርጊቱ እንዲቆጠብ ቢነገረዉም የአማራ ንትግል በምስር ወጥ አሳልፎ በመሸጥ በብርጌዱ ዋና #ገንዘብ ያዥ ላይ #ቦንብ በመጣል ከግብረ አበሮቹ ጋር የብርጌዱን ሃብት ዘርፎ ሊሰወር ሲል ወዲያዉኑ በስታፍ አባሎች በቁጥጥር ስር ዉሏል ከዚህ በተጨማሪ የብርጌዱን የቡድን መሳሪያና የተለያዩ ንብረቶችን የዘረፈና ትግሉ ወደ ፊት እንዳይራመድ ከጠላት ጋር ሲሰራም ተገኝቷል የወገንን አሰላለፍና ቁመና ለጠላት አሳልፎ ሲሰጥም መቆየቱ ተረጋግጧል ይህ ግለሰብ በተደጋጋሚ ከብልፅግና ሰዎች ጋር በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች ከፍተኛ ግንኙነት ያለዉ መሆኑ በተጨባጭ ማስረጃ ተረጋግጧ በተደጋጋሚም በከፍተኛ የብርጌዱ አመራሮች ላይ የግድያ ሙከራ ለማድረግ ሞክሮል የተለያዩ ዘራፊ ቡድኖችን በማቋቋም አካባቢዉ ሰላም እንዳይሆን ሲሰራም ተገኝቷል ይህንን ዳብል ኤጀንት ብርጌዱ በቁጥጥር ስር ካዋለዉ በሆላ የብርጌዱ የሻለቃ መሪዎች እንዲሁም የብርጌዱ መሪዎች በመሰባሰብ ዉሳኔ አስተላልፈዋል በዚህም መሰረት ይንን ባለ ሁለት ካራ ባንዳ (ከሀዲ)
1_ከሃላፊነት ተነስቷል
2_ ከአባልነት ተሰናብቷል ከዚህ በተጨማሪ ባንዳዉ #ላቀ (ቅጣዉ) ከብርጌዱ የዘረፋቸዉን ንብረቶች እንዲመልስ ዉሳኔ ተላልፎል ባንዳዉም በእስር ላይም ይገኛል ............
በመጨረሻም ይህ ትግል ብዙ መስዓዉትነት እየተከፈለበት ያለ የህልዉና ትግል ነዉ ስለሆነም በዚህ ትግል ላይ በባንዳነት፣በከሀዲነት እና በተለያዩ ወንጀሎች ዉስጥ ተሰማርቶ የተገኘ ማንኛዉም አካል ለትግሉ መስዓዉትነት በከፈሉ ጎዶቻችን ላይ እንደመቀለድ አርገን እንወስደዋለን ስለዚህ ማንኛዉም በእንደዚህ አይነት ድርጊት ዉስጥ ተሰማርቶ የተገኘ አካል ላይ ጨከን ያለ ርምጃ ብርጌዳችን እንደሚወስድ እናረጋግጣለን
የዉስጥም የዉጭም ባንዳ ምንጠራ ይቀጥላል ......
አማራነት አሸናፊነት