ሰበር ዜና!
ካላኮርማ ክፍለጦር በቅሎ ማነቂያ እና ድልብ ላይ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::
የአማራ ፋኖ በወሎ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ካላኮርማ ክፍለጦር 3ኛ ሻለቃ ትናትና ጥር 8/2017 ዓ.ም ማለዳ ድልብ ያለው ጠላት ከሳንቃ ስድስት ኦራል እና አንድ ፓትሮል ሰራዊት ተጨምሮት ወሳኝ ወታደራዊ ቦታ የሆነዉን በቅሎ ማነቂያን ለመቆጣጠር የመጣን ጠላት አይቀጡ ቅጣት ቀጥተው ወደ መጣበት መልሰው ይዞታቸዉን አስከብረዋል::
በዚህ ውጊያ የአገዛዙን ወታደር 10 ሙትና 15 ቁስለኛ ማድረግ መቻሉን ለማወቅ ተችሏል።
ንጋት ጀምሮ እስከ ምሽት በዋለው ተጋድሎ በርካታ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ድልብ የነበረበትን በከፊል የለቀቀ ሲሆን ገሚሱ ወደ ሳንቃ ሙትና ቁስለኛዉን ይዞ ተመልሷል ሲል የካላኮርማ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ አታሎ ፈንታ ገልፇል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ድል ለአማራ ህዝብ
የአማራ ፋኖ በወሎ
ወሎ ቤተ-አምሐራ
ጥር 9/2017 ዓ.ም