የ3ቀን የተጠቃለለ መረጃ
ከቀን 07/05/2017-09/05/2017 ዓ.ም ለተከታታይ ሦስት ቀናት በኤፍራታና ግድም ወረዳ አፄ-ይኩኑአምላክ ክ/ጦር እና 7ለ70 ክፍለጦር በጋራ በሰሩት ልዩ ኦፕሬሽን 7ለ70 ክ/ጦር ወደ አላላ ለመግባት የሞከረውን የጠላት ሀይል ለ2ቀን ሲፋለም ቆይቶ ጠላት ሽንፈቱን ተቀብሎ ወደ ሰንበቴ እና ወደ ጅሌ ጥሙጋ ከነቁስለኛውና ከነ እሬሳው እዲፈረጥጥ ተደርጓል ።
በሌላ በኩል በዚሁ እለት በአጣዬ በኩል ወደ በርግቢና ይሙሎ ቀጠና በመጓዝ ኣላላ ለመግባት የሞከረውን የሚኒሻ፣የአድማበታኝና የመከላከያን ሀይል አፄ ይኩኑ አምላክ ክ/ጦር ሻለቃ 5 (አምስት) በቆረጣ በመግባት የመጣውን ጠላት በሙሉ አጣዬ ከተማ በማስገባት በምሽጉ አስገብቶ የሀይል ማዛባት ስራ በመስራት ና ከጠላት ግብዓት ለማግኘት ተችሏል።
በዚሁ ዕለት የመሀል ሜዳው የጠላት ሀይል ወደ በርግቢ ለመገስገስ ሞክሮ የአፄ ይኩኑ አምላክ ክ/ጦር ሻለቃ 4(አራት) በአርብ ገበያ በኩል ዲጃ ቀጠና አስፍቶ ደፈጣ በመውጣት የጠላትን ሀይል ወደ መጣበት እዲመለስ በማድረግ ሁለቱ ክ/ጦሮች የጋራ ድላቸውን አጣጥመዋል።
ሆኖም ይህ የጋራ ኦፕሬሽን እና መልካም ድላቸው ያበሳጨው የጠላት ሀይል በቀን 09/05/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በላይኛው አጣዬ አደሮ ጉባ ልዩ ስሙ ከርካሜ በተባለ ቦታ ሚኒሻን፣አድማ በታኝንና መከላከያን በማቀናጀት የመንግስት ሰራተኞችን እንዲመሩ በማድረግ ሀይሉን አጠናክሮ አስፍቶ ቢመጣም ከአፄ ይኩኑ አምላክ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ እና ከ7ለ70 ክ/ጦር ከስበር ሻለቃ አንድ ሻምበል በመሆን ድባቅ እየመቱት ይገኛል።
በሌላ ዜና ከቀን 08-9/05/2017 ዓ.ም የነጎድጓዱ ክ/ጦር ጋተው ብርጌድ በባሶና ወረና ወረዳ ከደ/ብርሀን በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኙት ድቡትና ፅጌረዳ ቀበሌዎች ጠላት ሀይሉን አጠናክሮ ና አስፍቶ በመምጣት ከባድ መሳሪያዎችን በመጠቀም ውጊያ የጀመረ ቢሆንም የወገን ጦር በቆረጣ በመግባት ወደ መጣበት አንገቱን ደፍቶ እዲመለስ አድርጎታልል። በዚህ የተነሳ የጠላት ሀይል ተስፋ በመቁሰጡ እየከዳ ወደ ወገን ሀይል ከነ
ሙሉ ትጥቁ ሲቀላቀል ውሏል።
በተያያዘ መረጃ ከአሳግርት ወረዳ ጊናገር ከተማ ተነስቶ ወደ አሳግርት ከተማ ሊገሰግስ የነበረ የጠላት ኃይል የከሠም ክ/ጦር ፊትአውራሪ አስማረ ብርጌድ አናብስቶች ምንም አይነት ተኩስ ሳይጀምር እዲመለስ አድርጎታል።
በሌላኛው የጠላት እንቅስቃሴ ሙከራ ከመራቤቴ በኩል ተንቀሳቅሶ ወደ ኮላሽ ቀበሌ ያቀና ቢሆንም የናደው ክ/ጦር ዝግጁነትን መረጃ ሲደርሰው ያለምንም የተኩስ ሙከራ ወደ መጣበት ሊመለስ ችሏል።
ክብር ለተሰውት
"ድላችን በክንዳችን"
የአማራ ፋኖ በሸዋ የህዝብ ግንኙነት ክፍል