ቀን09/05/2017 ዓ.ም
የድል ዜና
የአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ኛ ክፍለጦር ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ አለማየሁ ከቤ ሻለቃ በአንድ ሻንበል ጦር ከገርጨጭ ከዳጊ በመውጣት ወደ አጉጋ የተንቀሳቀሰውን የዘራፊ ስብስብ ሙትና ቁስለኛ አድርጋ መልሳዋለች። በውጊውም ያለምንም መስዋትነት 3 አስክሬንና 7 ቁስለኛ በማድረግ መልሳዋለች። በሌላ በኩል ከጥር 1/2017 ዓ.ም እስከ ጥር 8/2017 ዓ.ም ድረስ 30 የጠላት ሀይል ለአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ኛ ክፍለ ጦር ውስጥ ላሉ ሻለቃዎች እጃቸውን ሰጥተዋል ሲለሸ ሙሉሰው የኔአባት የአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ለአሻራ ሚዲያ ገልጿል።