#ያ ሰዉ #ኢንጅነር_ፋኖ_እስቲበል_አለሙ ነዉ‼
የዛሬ 3 አመት አካባቢ ነዉ ይካቲት 23/2014 ዓ/ም #ከዳንግላ #ከዱርቤቴ #ግሩሜን ጨምሮ #ከቲሊሊ #ከኮሶበር #ከደብረማርቆስ እና ሌሎች አካባቢዎች የምንገኝ የፋኖ አባላት አዲስ ቅዳም ከተማ ቅዱስ ገብርኤል ሜዳ ተገናኝተን ተሰባሰብን።
የመገናኘታችን ምክኒያትም:_
የአድዋ ድልን ምክኒያት በማድረግ የአማራ የብረት በር የነበረዉን #የራስ_አርበኛ_ዘመነ_ካሴ ቀኝ እጅ ከአማራ ፋኖ ጠንሳሾች አንዱ የሆነዉን የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ፋኖ ፲/አ #ኤፍሬም_አጥናፉን ለመዘከር እና አዲስ ቅዳም ከተማ ዉስጥ መልምለን በጀግናዉ ኮማንዶ ፋኖ ፲/አ #ሰማኸኝ_በቀለ አሰልጣኝነት ለ33 ቀን ስልጠና ያሰጠናቸዉን 28 ምልምል ፋኖዎች ጨምሮ ሌሎች ከአገዉ ምድር ከተሞች ተመልምለዉ ስልጠና ወስደዉ ያጠናቀቁ ፋኖዎችን ለማስመረቅ በማሰብ ነበር።
በወቅቱ የተያዙትን ሁለቱንም እቅዶቻችንን በጥሩ ሁኔታ ፈፅመን ለፕሮግራም የመጡ ጓዶቻችንን ለመሸኘት ወደ ከተማ በምንመለስበት ስዓት ግን አንድ ቀድመን የምንጠብቀዉ ችግር ገጠመን።
ከቀኑ 8:00 አካባቢ የአዲስ ቅዳም ከተማ ከንቲባውን ጨምሮ ሁሉም የአዲስ ቅዳም እና የወረዳ ካድሬ ከፀጥታ ሀይል (ፖሊስ) ጋር በመሆን መንገድ ዘግቶ አስቆመን።
አስቁሞንም ከነበርነዉ አጠቃላይ ፋኖዎች እኔን (#ተሻገርን) #ሀብታሙን እና #አንሙት_ፀጋን ነጥለዉ ወደ እስር ቤት አስገቡን።
ከቆይታ በኋላ #መዝገብም ተቀላቀለን። አራታችንም እስር ቤት ገብተን እንጨነቅ የነበረዉ ለፕሮግራም መጥተዉ በፈሪ ሆድ አደር ካድሬ ኢ_ምክኒያታዊ ውሳኔ የተነሳ እየተጉላሉ ለነበሩ እንግዶቻችን ነበር።
ሰዓቱ እየሄደ ነዉ። ቀኑም እየመሸ ምሽት 1:30 አካባቢ ከእንግዶች ዉስጥ የአንድ ጓዳችንን ድምፅ ሰማነዉ መስማት ብቻ አይደለም። የነበርንበት እስር ቤት ተከፎቶ በአይን ተያየነ። "ግባ!" ተባለ እኛ አራታችንም በጣም ተደናገጥነ።
እነዚያ ሆድ አደር እርካሽ ካድሬዎች በዚህ ልክ መዳፈራቸዉ የምር አንገበገበን።
ይሁንም እንጂ አቅፈን በመሳም ወደ ጨለማዋ እስር ቤታችን እየመራነ አስገባነዉ።
ዉስጥ ከገባነ በኋላ ጉዳዩን ስንጠይቀዉ "ከእኛ መታሰር ጋር በተያያዘ ምድረ ሆድ አደር ባዶ ጭንቅላት ካድሬን "#ለምን?" ብሎ ሰቅዞ ስለያዛቸዉ መሆኑን ተረዳነ።
ያ ሰዉ #ኢንጂነር_ፋኖ_እስቲበል_አለሙ ነዉ!!
በዚህ አጋጣሚ ቆሎ እና ዉሀ በማዘጋጀት ከካድሬ አይን ደብቀን ያስመረቅናቸዉን የአማራ ፋኖ በአገዉ ምድር የመጀመሪያ ዙር ፋኖዎች እዉቅና ሰጥቶ ፋኖነታቸዉን ያበሰረልን የወቅቱ