13. አርበኛ ጸዳሉ ሙላት ................ የማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ
13.1 አርበኛ ዓለሙ መለሰ ................ ም/የማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ
14. አርበኛ በለጠ አዱኛ .............. የገንዘብ አሥተዳደር መምሪያ ኃላፊ
14.1 አርበኛ ቢኒያም አለምነው ................ ም/የገንዘብ አሥተዳደር መምሪያ ኃላፊ
15. አርበኛ በዬነ አለማው .............. የቀጠናዊ ትስስር መምሪያ ኃላፊ
15.1. አርበኛ አያናው አዱኛ ............. ም/የቀጠናዊ ትስስር መምሪያ ኃላፊ
16. አርበኛ ሲሳይ አሸብር ....................... የሥልጠና መምሪያ ኃላፊ
16.1 አርበኛ ተመስገን ውባንተ ................. ም/የሥልጠና መምሪያ ኃላፊ
17. አርበኛ ዮሐንስ ንጉሡ .................. የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ
17.1 አርበኛ ድረስ ሞላ ................... ም/የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ
18. አርበኛ ባሻ ስጦታው ................. የሰው ሀብት አሥተዳደር መምሪያ ኃላፊ
18.1 አርበኛ ማንዴላ እያዩ ................ ም/የሰው ሀብት አሥተዳደር መምሪያ ኃላፊ
19. አርበኛ ዶ/ር አታለለ ሰጠኝ ................. የጤና መምሪያ ኃላፊ
19.1 አርበኛ እያቸው ብርሐኑ .................. ም/የጤና መምሪያ ኃላፊ
20. አርበኛ በላይ ዘለቀ ................ ሕግና ሥነ ምግባር መምሪያ ኃላፊ
20.1 አርበኛ ማሩ ቢተው .............. ም/የሕግና ሥነ ምግባር መምሪያ ኃላፊ
21. አርበኛ ******** የመረጃና ደኅንነት መምሪያ ኃላፊ
21.1.አርበኛ *** ም/የመረጃና ደኅንነት መምሪያ ኃላፊ መሆናቸውን ለሠራዊታችን እንዲሁም የኅልውና ትግላችንን በስስት ለሚመለከተው በአገር ውስጥና በውጭው ዓለም ለሚኖረው ሕዝባችን መግለጽ እንወዳለን። ከዚህ በተጨማሪም የበላይ ጠባቂ አርበኞች ምክር ቤት አባላትንም እንደሚከተለው ሰይመናል።
1. አርበኛ መሣፍንት ተስፉ ................ ሰብሳቢ
2. አርበኛ አረጋ አለባቸው ................. ም/ሰብሳቢ
3. አርበኛ ሻምበል መሠረት ዓለሙ ............... ፀሐፊ
3. አርበኛ ሠፈር መለሰ ................. አባል
5. አርበኛ ሻምበል ገብሩ ልይህ .............. አባል
6. አርበኛ ደስታው ደመላሽ .............. አባል
7. አርበኛ እሸቴ ባዬ ............... አባል ሆነው ተሰይመዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በየቀጠናው የሚገኘው ሠራዊታችን እንደ ጎንደር ይህንን አንድነት ስናውጅ ከሚያዋስኑን ቀጠናዎች ጋር ተቋማዊ የአደረጃጀት አቅጣጫዎችን በአጭር ቀን እስከምናወርድ ድረስ ከተለመደው ቀጠናዊ ትስስር በተሻለ መልኩ መናበብና መደጋገፍን እንድትፈጥሩ በጽኑ እናሳስባለን። ይህ መዋቅራዊ አንድነት ከጥቂት ወንድሞቻችን ውጭ በርካታው የጎንደር ቀጠና ታጋይን ያቀፈ መሆኑንም አስረግጠን መግለጥ እንወዳለን። በዚህም ጎንደር ውስጥ ከሚገኙ አምስቱ ዞኖች ሰሜን ጎንደር ዞን ሙሉ ለሙሉ፣ ምዕራብ ጎንደር ዞን ሙሉ ለሙሉ፣ ሰቲት ሁመራ ዞን ሙሉ ለሙሉ፣ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከሁለት ክ/ጦሮች በስተቀር ሌላው ሙሉ ለሙሉ፣ ደቡብ ጎንደር ዞን ከሦስት ክ/ጦሮች ውጭ ቀሪው ሙሉ ለሙሉ የዚህ አንድነት አካል በመሆኑ ታላቅ ደስታ ይሰማናል። ወደ አንድነቱ ያልተካተቱ የክፍለ ጦር፣ የብርጌድና መሰል አደረጃጀቶችም የዚህን አንድነት እውን መሆን በመጠባበቅ ላይ ሲሆኑ በቀጣይ በምናከናውናቸው ወንድማዊ ጥሪዎች አማካይነትም የአንድነቱ አካል እንደሚሆኑ በልበ ሙሉነት እናምናለን።
ለዚህ አንድነታችን የደከሙ፣ የመከሩ፣ በጸሎታቸውም ጭምር የረዱን አካላት እነሆ የድካማችሁ ፍሬ ማለት እንወዳለን። ጎንደርን አንድ ሆና ማዬት እንደናፈቃቸው በጀግንነት የተሰው እንደ ሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ እና ሌሎች ጀግኖች በሞት አፋፍ ላይም ሆነው "አንድ ሁኑ" የሚለው የአደራ ቃላቸው ይኸው ዛሬ ሠምሯል፤ ቃላችሁንም አክብረናል፤ የተሰዋችሁለትን ዓላማም ከግብ ለማድረስ በቃላችሁ መሠረት አንድ ሆነናል ማለት እንወዳለን። እኛ የእናንተ ወንድሞች አንድ ሆነን፣ ወቅቱንና የጠላትን አሰላለፍ በዋጀ መልኩ በሕግና በተቋማዊ መርኅ እየተመራን የጀመርነውን ትግል መቋጨት ታሪካዊ ግዴታችን መሆኑንም ተገንዝበን አንድነታችንን ገቢራዊ አድርገናል። ከዚህ ባሻገር መላው የሠራዊታችን አባላት ትግላችን አዳጊ በመሆኑ በአሠራር፣ በስልተ ውጊያ፣ በጓዳዊ መስተጋብር እንዲሁም ሀቅንና ቅንነትን ሰንቀን ከውጭም ከውስጥም ከአንድነት ተጻራሪ እሳቤ ያላቸውን ወገኖች በመመርመር ትግላችንን ከትናንት ዛሬ፣ ከዛሬ ነገ ከፍ እያደረግነው እንድንጓዝ ጥሪያችንን እናቀርብላችኋለን። በመጨረሻም በውጭው ዓለም የምትኖሩ ወገኖቻችን የሥርዓቱን ወራሪ ሠራዊት ለመቅበር የምናደርገውን ትግል በገንዘብና በዲፕሎማሲ እንዲሁም የዘር ጭፍጨፋውን በተለያዩ መድረኮች፣ ለዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ሳይቀር ደጋግማችሁ እንድታጋልጡ እንጠይቃለን።
ኅልውናችን በተባበረ አንድነታችን!!!
ድለ ለፋኖ፣ ድል ለአማራ ሕዝብ፣ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ
የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር
ጎንደር፣ አማራ፣ ኢትዮጵያ፤